እያንዳንዱ ህጻን ጠቀሜታ አለው

ህጻናትና ወላጅ ስለመሆን ተጨባጭ የሆኑ ጉዳዮችን በዚህ ትንሽ መጽሐፍ ውስጥ ይገለጻል። ከሁሉም በላይ ስለ ህጻናትና ማሳደግ በበለጠ እንዲገነዘቡ እድል በመስጠት ብህጻናት እድገት ላይ የሚፈለጉትን ባህሪያት እንዴት መከተል እንደሚችሉ ይጠቁማል።

በአንዳንድ ጥያቄ ላይ መልስ እንዲሰጡበት ይረዳል።

  • ህጻን መሆን ትርጉሙ ምን ማለት ነው?
  • ከህጻንነት ምን እንደምንጠብቅ? ይህ ትክክለኛ ነው ወይ?
  • በህጻንነት ጊዜ ምን ዓይነት ባህሪ እንዲኖር እንደምንፈልግ?
  • ህጻናት ከጎልማሳ አዋቂ ሰው ልምድ እንዴት ማግኘት እንዳለባቸው?
  • ህጻናት የእኔን ልምድ እንዴት መከተል እንዳለባቸው?
  • በኑሯችን ወይም በማህበረሰባችን ላይ ቅድሚያ ስለሚሰጥ ነገር ለህጻናት ምን ማለት እንዳለብን?

ያስተውሉ፡ ጎልማሳ አዋቂ ሰው እንደመሆንዎት መጠን የርስዎ አቋምና አስተሳሰብ ለማህበረሰቡ ጥሩ አስተዋጽኦ ይኖረዋል። ህጻናት ከእኛ የሚያገኙት ልምድ ምንጊዜም ከነርሱ ጋር ይኖራል።

Listen
Update Required To play the media you will need to either update your browser to a recent version, enable javascript or update your Flash plugin.